Online Children’s Classes in Amharic በአማርኛ

Thanks for visiting. These online classes are instructed in Amharic. Designed for children and families to practice Amharic as we’re learning and creating art. Families will be provided a material list of commonly found art supplies that we’ll use throughout the six week session.

ጤና ይስጥልኝ።  እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ወደዚህ ገጽ በሰላም መጡ!

በዚህ በስድስት ሳምንታት የመስመር ላይ የስዕል ትምህርት መሠረታዊ የሆኑ የስዕል አሳሳሎችንና የተለያዩ የስዕል ቁሳቁሶችን በመጠቀም እንሠራለን። የአማርኛ ፊደልንና ቁጥሮችን በመጠቀም ፤ በተፈጥሮ የምናገኛቸውን ነገሮችና “ረቂቅ” በሚባለው የስዕል ስልት ምስሎችን እንስላለን። እንደ እድሜያቸው መጠን ለእያንዳንዳቸው የተለየ ክትትልና ድጋፍ በመስጠት የየራሳቸውን የስዕል ጥበብ እንዲያዳብሩ እናበረታታለን።

ልጅዎን ሲያስመዘግቡ የሚያስፈልጉንን የቁሳቁስ ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃዎችን እንልካለን።

የስጦታ ካርድ አለን።

Winter ክረምት

Ages ዕድሜ 3-5

Saturdays ቅዳሜ ቅዳሜ 9:30 – 10:30 EST

Ages ዕድሜ 6-10

Saturdays ቅዳሜ ቅዳሜ 11:00 – 12:00 EST

January 25 – March 1

$70 for 6 weeks ለስድስት ሳምንታት

Spring ጸደይ

Ages ዕድሜ 3-5

Saturdays ቅዳሜ ቅዳሜ 9:30 – 10:30 EST

Ages ዕድሜ 6-10

Saturdays ቅዳሜ ቅዳሜ 11:00 – 12:00 EST

March 22 – April 26

$70 for 6 weeks ለስድስት ሳምንታት

Classes limited to 12 students.

በአንድ የትምህርት ክፍለ ጊዜ እስከ አስራሁለት ተማሪዎችን ብቻ እንቀበላለን።